ሠርግ
«ስለዚህ ሰው አባቱንና እናቱን ይተዋል፤ ከሚስቱም ጋር ይተባበራል፤
ሁለቱም አንድ ሥጋ ይሆናሉ…ስለዚህ አንድ ሥጋ ናቸው እንጂ ወደ ፊት
ሁለት አይደሉም። እግዚአብሔር ያጣመረውን እንግዲህ ሰው አይለየው>> ማቴ 19:5-6
የማክበር ሰላምታችንን እያቀረብን የልጆቻችንን
የአቶ ሙሉቀን ዳኜ
እና
የወ/ሪት ቤዛዊት ክብሩ
ጋብቻ በቤተክርስቲያን ሥነ-ሥርዓት የሚፈጸመው
እሑድ ሕዳር 6 ቀን 2019 ዓ.ም
Sunday , November 15, 2026
ስለሆነ፤ በዚሁ ዕለት ከጠዋቱ 4:30 AM
በደብረ መድኃኒት ኢየሱስ የኢትዮጵያ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን
እንዲሁም ከሰዓት በ 3:00 PM በሚደረገው
የእራት ግብዣ ላይ ከ________________ ጋር ተገኝተው የደስታችን ተካፋይ
ይሆኑ ዘንድ በአክብሮት ጠርተንዎታል።
ቤተሰቦቻቸው
የቤተ ክርስቲያን አድራሻ
13450 Minnieville Rd, Woodbridge, VA 22192
የእራት ግብዣ አድራሻ
14288 Independent Hill Drive
Manassas, VA 20112
Wedding
“Therefore a man shall leave his father and mother and be joined to his wife,
and the two shall become one flesh... So then, they are no longer two but one flesh.
Therefore what God has joined together, let not man separate.” Matthew 19:5-6
With respectful greetings, we invite you to the wedding of our children
Mr. Muluken Dagne
and
Miss Bezawit Kibru
Their union will be before God in the sacred ceremony of the Church.
Sunday, November 15, 2026
Therefore, on this day, at 4:30 AM at
Debre Medehanit Eyesus Ethiopian Orthodox Tewahedo Church,
and also at 3:00 PM at the dinner reception, we respectfully invite you and ________________
to be present and share our joy.
Their Families
Church Address
13450 Minnieville Rd, Woodbridge, VA 22192
Dinner Reception Address
14288 Independent Hill Drive
Manassas, VA 20112